የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

ቤተ ክርስቲያንዎ፣ በእጅዎ ውስጥ።

ትምህርቶች፣ መጽሐፍ ቅዱስ በሦስት ቋንቋ፣ ደብሮች፣ ዝግጅቶች፣ የጾም አቆጣጠርና ግልጽ ልገሳ — በአንድ ቦታ።

ደብሮች

ትምህርቶች

አባላት

ተሰብስቧል

በየቀኑ የሚማሩበት

ስብከቶች፣ መዝሙሮች፣ አጫጭር ቪዲዮዎችና ጽሑፎች ከተረጋገጡ ደብሮች። ያስቀምጡ፣ ያዳምጡ፣ ያለ ኢንተርኔት ይክፈቱ።

  • ድምጽ
  • ጽሑፎች
  • አጫጭር

መጽሐፍ ቅዱስ፣ እንደ መጽሐፍ

ሰማንያ አሐዱ መጻሕፍት በአማርኛ፣ በግእዝና በእንግሊዝኛ። አድምቁ፣ ማስታወሻ ይያዙ፣ ዕልባት ያድርጉ — ሁሉም ከመሣሪያዎችዎ ጋር ይጓዛል።

መጽሐፍ ቅዱስ

ልገሳ፣ በግልጽ

እያንዳንዱ ክፍያ ከመክፈልዎ በፊት ይታያል፤ ገንዘቡም በቀጥታ ወደ ደብሩ የተረጋገጠ ሒሳብ ይገባል። መኳንንት ገንዘብ አይይዝም።

ግልጽነት

ገንዘቡ የት ይሄዳል?

  • ገንዘቡ የት ይሄዳል?ልገሳዎ በቀጥታ ወደ ቤተ ክርስቲያኗ የተረጋገጠ የክፍያ ሒሳብ ይገባል። መኩአንንት ገንዘቡን አይይዝም።
  • ክፍያው ምን ያህል ነው?ሁለት ክፍያዎች አሉ — የመኩአንንት ክፍያና የChapa ክፍያ። ሁለቱም ከመክፈልዎ በፊት በግልጽ ይታያሉ፤ እርስዎ ከሸፈኑዋቸው ቤተ ክርስቲያኗ የለገሱትን ሙሉ መጠን ትቀበላለች።
  • ቤተ ክርስቲያኗ እንዴት ትረጋገጣለች?እያንዳንዷ ቤተ ክርስቲያን የክፍያ ሒሳቧን ታቀርባለች፤ በተፈረመ ስምምነት ከተረጋገጠ በኋላ ብቻ ልገሳ መቀበል ትችላለች።
ይለግሱ

ደብርዎን ያግኙ

በካርታ ላይ ያሉ ደብሮች፣ የአገልግሎት ሰዓታት፣ የሚመጡ ዝግጅቶችና ማን እንደሚመጣ።

  • በአቅራቢያዎ ያሉ ቤተ ክርስቲያናት
  • ተሳታፊዎች
ማህበረሰብ

ባህረ ሐሳብ

የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር፣ የጾም ወቅቶችና በዓላት — ያለ ኢንተርኔትም ይሠራል።

  • ዐቢይ ጾም
  • ሳምንታዊ ጾም
የዘመን አቆጣጠር

ዛሬ ይጀምሩ

መለያ መክፈት ነጻ ነው። ያለ መለያም ማንበብ፣ ማየትና ማዳመጥ ይችላሉ።

አሁን ይጀምሩ

ለiPhone እና ለAndroid። ነጻ ነው፤ ማስታወቂያ የለውም።